ኪ ሃውሲንግ ፋይናንስ ሶሉሽን በኢትዮጵያ ያለውን የመኖሪያ ቤት ችግር በመረዳት ቀጣይነት ያለው አነስተኛ እና መካከለኛ ገቢ ያላቸውን የህብረተሰብ ክፍሎች የቤት ባለቤት እንዲሆኑ የሚያስችል ተዘዋዋሪ የቁጠባ ፈንድ ፅንሰ ሀሳብን ያካተተ Key-CHF የተሰኘ ሞዴል በመቅረፅ እየሰራ ያለ አገር በቀል ኩባንያ ነው።
                            በ10
                            አመት
                        
                            100,000
                            የቤት ባለቤቶች
                        
                            ቀላል
                            ነው!
                            
                        
የኪ ሲኤችኤፍ KEY Common Housing Fund (KEY CHF) የተዘዋዋሪ የቁጠባ ፈንድ ፅንሰ ሀሳብን ሲሆን በቀጣይ 10 ዓመት ውስጥ 100,000 ቤት ፈላጊዎችን የቤት ባለቤት ለማድረግ የተቀረፀ ሞዴል ነው፡፡
የኪሲኤችኤፍ KEY Common Housing Fund (KEY CHF) የቤት እቁብ አባል በመሆን የመኖሪያ ቤት መግዣ የፋይናንስ ችግርዎን በማቅለል በቅድሚያ ክፍያ 83,145 ብር እና በወርሃዊ ቁጠባ ከ ብር 2,000 ጀምሮ ለረጅም ጊዜ (እሰከ 30 ዓመት) በመቆጠብ ለመኖሪያ ዝግጁ የሆኑ ቤቶች ባለቤት ይሁኑ።
                                በአነስተኛ 
የቤት ዋጋ
                            
                                ከ 43% እስከ 35%
 ቅናሽ ያለው
                            
                                በአነስተኛ 
ወርሃዊ ቁጠባ
                            
ከ2,000 ብር ጀምሮ
                                በአነስተኛ 
ቅድሚያ ክፍያ
                            
83,145 ብር
                                በረጅም ጊዜ 
የክፍያ ስርአት
                            
ለ30 አመት
የ ኪ ኮመን ሃውሲንግ ፈንድ ሞዴል የ30 አመት ሂደት ናሙና
■
                            የካፒታል እና የመጀመሪያ ወር 
መዋጮ 
                            59,800 ብር
 በጋራ ዝግ ሂሳብ ቁጥር 
የሚቀመጥ
                        
■
                            የመመዝገቢያ እና
 የመጀመሪያ ወር 
የአገልግሎት ክፍያ 
23,345 ብር 
                            በተንቀሳቃሽ ሂሳብ ቁጥር 
 የሚቀመጥ
                        
ቤትዎን
                    በእጅዎ
                    ለማስገባት
                    መንገዱ
                    ቀላል ነው!
                
■
                            ወርሃዊ መዋጮ እና ወርሃዊ
                            የአገልግሎት ክፍያ 
ለ ባለ አንድ 2,345 ብር
ለ ባለ ሁለት 2,845 ብር
ለ ባለ ሶስት 3,845 ብር
■
የኢንሹራንስ የአንድ ግዜ ክፍያ 
(የ5 አመት) ከካፒታል እና 
አገልግሎት ክፍያ ውጪ
ለ ባለ አንድ 2,672 ብር
ለ ባለ ሁለት 3,114.5 ብር
ለ ባለ ሶስት 3,999.5 ብር
                        የኢንሹራንስ ዋስትና እና
 የባንክ አጋርነት!
                    
ሁሉም የካፒታል እና የቤት ክፍያዎች በዳሽን ቡና ባንክ በዝግ ሂሳብ ውስጥ ይቀመጣሉ፡፡ የቤት ክፍያዎች በቡና ኢንሹራንስ ዋስትና የተጠበቁ ይሆናሉ።
                        አጭር 
 የመረከቢያ ጊዜ!
                    
ሁሉም የ ኪሲኤችኤፍ አባላት በ10 ዓመት ጊዜ ውሰጥ የቤት ባለቤት ይሆናሉ፡፡
                        ከወለድ ነፃ የሆነ 
ረጅም የክፍያ ጊዜ!
                    
በአነስተኛ ቁጠባና ከወለድ ነፃ በሆነ አከፋፈል በረጅም ጊዜ (30 ዓመት) ከፍለው ይጨርሳሉ ።
ከጠቅላላ የቤቱ ዋጋ ከ 57% እስከ 65 % ብቻ!
ከጠቅላላው የቤቱ መግዣ ዋጋ ላይ እርስዎ በአጠቃላይ በ 30 ዓመት የሚከፍሉት ክፍያ ከ 57 % እስከ 65 % ብቻ ነው፡፡
አዲስ አበባ እና ዋና ዋና የክልል ከተሞች ላይ መሆኑ!
 
                            On April 4th, Key Housing convened a significant press conference at ...
 
                            On February 8th, Key Housing held a pivotal floor allocation program, a moment of significant ...
 
                            On October 27 2024, key housing selected the first lucky home owners from the 2nd batch ...
 
                            On September 10, Key Housing conducted the second round of its ...
 
                            In a concerted effort to broaden awareness and understanding ...
 
                            On January 23rd, Key Housing initiated the ...
 
                            Given the regional representation among the ...
 
                            Key Housing, through General Manager Mr. Girum, prioritized ...
 
                            On January 6, 2024, Key Housing executed ...
 
                            Key Housing's commitment to community development ...
 
                            In a significant step towards solidifying its operational capacity ...
 
                            In anticipation of welcoming future homeowners through ...
 
                            At a formal gathering held at Sheraton Hotel ...
 
                            n August 29, 2023,Key housing and various housing-related entities engaged ...
100,000
ጠቅላላ ለተመዝጋቢዎች የሚተላለፉ ቤቶች ብዛት
10 ዓመት
ሁሉም አባላት የቤት ባለቤት የሚሆኑበት ጊዜ
ከ2,345
ብር ጀምሮ ወርሃዊ ቁጠባ
83,145
ብር ቅድሚያ ክፍያ